Hio_11228.5
#business
ሰዎች ቴሌብር ላይ የ 250 ብር ካርድ ስንገዛ ተጨማሪ 35% ቦነስ ይሰጣል እና ስድስት ጊዜ ደጋግሜ ብገዛ በ 1,500 ብር 2,025 ብር ካርድ እሞላለሁ ማለት ነው እና የኔ ጥያቄ ይሄ 35% ቦነስ Pachage ለመግዛት ያገለግላል አይደል? ወርሀዊ ያልተገደበ ለመግዛት ፈልጌ ነበር
Jul 06, 20261 engagements
ሰዎች ቴሌብር ላይ የ 250 ብር ካርድ ስንገዛ ተጨማሪ 35% ቦነስ ይሰጣል እና ስድስት ጊዜ ደጋግሜ ብገዛ በ 1,500 ብር 2,025 ብር ካርድ እሞላለሁ ማለት ነው እና የኔ ጥያቄ ይሄ 35% ቦነስ Pachage ለመግዛት ያገለግላል አይደል? ወርሀዊ ያልተገደበ ለመግዛት ፈልጌ ነበር
Jul 06, 2026Ahun kalkryerut be telebirr bonus package megzat ayvhalm neber
Jul 07, 2026