BlackZebra1114.5
#society
ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ሰው የስራ ባልደረባችሁ ወሬ እያወራችሁ በወሬ መሀል በልቡ የያዘውን መጥፎ አመለካከት ቢናገራችሁ (bully) ቢያደርጋችሁ እንዳትጣሉት አንድ ስራ በመነጋገር የሚሰራ ስራ እሰራችሁ ነው ዝም ብሎ ማለፉ መናናቅንና ድፍረትን ያመጣል ምን ታደርጋላችሁ
Jul 05, 20261 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ሰው የስራ ባልደረባችሁ ወሬ እያወራችሁ በወሬ መሀል በልቡ የያዘውን መጥፎ አመለካከት ቢናገራችሁ (bully) ቢያደርጋችሁ እንዳትጣሉት አንድ ስራ በመነጋገር የሚሰራ ስራ እሰራችሁ ነው ዝም ብሎ ማለፉ መናናቅንና ድፍረትን ያመጣል ምን ታደርጋላችሁ
Jul 05, 2026Are u a guy or girl? What about the bully?
Jul 07, 2026