Anonymous
#education
🔹 አባዶ 13 ያለው Library ስንት ስንት ሰዓት ነው የሚከፈተው? ፡ ቅዳሜ እና እሁድስ?
Jul 05, 20262 engagements
🔹 አባዶ 13 ያለው Library ስንት ስንት ሰዓት ነው የሚከፈተው? ፡ ቅዳሜ እና እሁድስ?
Jul 05, 2026ከ ሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30- 11 ሰዓት ። ምሳ ስዐት ላይ ደግሞ ይዘጋል ነገር I think ከ 6:30-7:30 መሰለኝ ። ገብተህ ከነበር እና መውጣት ካልፈልግ መቆየት ትችላለህ። ነገር ግን ምስ ሰዓት ላይ መግባት አይቻልም
Jul 06, 2026Wow, thank you brother 🙏
Jul 06, 2026