#personal
ሰላም ሰዎች ምክራችሁን ፈልጌ ነበር አዲስ Samsung galaxy A17 5G ስልክ ከውጭ አስልኬ ነበር እና sim ሳስገባበት'' your phone's not registered on a network ,so you can only make emergwncy call'' እያለኝ ነው ምንድነው መፍትሄው🙏
Jul 03, 20261 engagements
ሰላም ሰዎች ምክራችሁን ፈልጌ ነበር አዲስ Samsung galaxy A17 5G ስልክ ከውጭ አስልኬ ነበር እና sim ሳስገባበት'' your phone's not registered on a network ,so you can only make emergwncy call'' እያለኝ ነው ምንድነው መፍትሄው🙏
Jul 03, 2026ያመጣልህ ሰው ከውጭ በቅርብ እንደመጣ የምያሳይ ወረቀት ይዞ imel ተሌ ጋር ያስመዝግብልህ
Jul 07, 2026