ሰላም ሰዎች እንደምን ናቹ አንድ አጣብቂኝ የሆነ ችግር ገጥሞኝ እንድታማክሩኝ ነበር ምን መሰላቹ..ፍቅረኛ አለችኝ ትዉደደኝ አትዉደደኝ አላቅም ግን እኔ ደስ ትለኛለች እና ብዙ ግዜ እንገናኝ ትለኛለች ግን እኔ ስለማልፈልግ ብዙ ዉሸት እየዋሸዉ ምክንያት እየፈጠርኩ ብዙም አንገናኝም ነበር ግን አሁን ለበአል እሮብ ትመጣለች እና አንተን ማግኘት ፈልጋለዉ ስመጣ መነሀርያ ትቀበለኛለ ብላኝ እኔም አፌን ሲበላኝ እሺ አልኳት ግን እኔ እንኳን ማግኘት ቀርቶ ግንኙነቱን ማቆም ነው ምፈልገዉ ግን ምን ብዬ ልንገራት ፈራው እንዳትጐዳ. በጣም በጣም ከሚባለው በላይ ብዙ ተስፋ ሰጥቻታለው በጣም ብዙ ተጉዘናል ሌላ አለም ውስጥ እየኖረች ነው . ደሞ ቀለበት አስሬላታለው ቃል ነበረን ግን እኔ ይህን ግንኙነት በብዙ ምክንያቶች አልፈለኩትም እና እሷንም ከዚህ በላይ መጉዳት አልፈልግም ...እና ይህን ነገር እንዴት ልቋጨው እሷን በማይጎዳ መልኩ ሌላ ደሞ እሮብ ስትመጣ እንዴት አላግኛት ጥሩ አሳማኝ ምክንያት ንገሩኝ...እባካቹ የቻላቹትን እርዱኝ እየተሰቃየው ነዉ ማርያምን
Apr 13, 2025Bro be a man and meet with her since you gave her your word. Kalun yemaytebek wend demo le ene wend ayebalem keza kuch argeh negerat. Kemenem belaye sewen yemigodaw mekeniyat alemawek new ena beka meketel yematfelegebetn mekeniyat negerat enji kenu begefa kuter megudat becha sayhon hiwotuwan eyabelash new yemetmetaw. Lemen alewededkatem ayebalem esun ante ena fetari new yemetawekut gen least u can do is be a man ena own up argeh anagrat my dude🙏
Apr 14, 2025