Alrighty686
#other
ኢትዮጵያ በአህዮች ብዛት ዓለምን ትመራለች‼️ በዓለም ላይ 50 ሚሊዮን አህዮች እንዳሉ የ2025 ሪፖርት ያመለክታል። በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን አህዮች እንደሚገኙ ተገልጿል። ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር ብዛቱ ጨምሯል። በዓለማችን ትንሽ አህዮች ያሉባት ሀገር ሱሪናሜ ስትሆን ሰባት አህዮች ብቻ ይገኛሉ። በአሜሪካ 52ሺህ አህዮች ይገኛሉ። 1ኛ ኢትዮጵያ 10.6 ሚሊዮን 2ኛ ሰሜን ሱዳን 7.6 ሚሊዮን 3ኛ ፓኪስታን 5.8 ሚሊዮን 4ኛ ቻድ 4.6 ሚሊዮን 5ኛ ሜክሲኮ 3.3 ሚሊዮን @Sheger_Press @Sheger_Press Sewunm abrew kotrewt yhon ende🤔
Apr 13, 20255 engagements