ሙስሊሞች ከሞት ቡሃላ ህይወት እንዳለ ማረጋገጫችሁ ምንድነው? ለምሳሌ ክርስቲያኖች ከሞት ቡሀላ ህይወት እንዳለ ማረጋገጫቸው የኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ መነሳትና ማረግ ነው። እናንተስ ምንድነው ማረጋገጫችሁ? መልሱን ስትመልሱ ራሳችሁን ችላችሁ በራሳችሁ ቁርዓንና ሀዲስ መሰረት ብቻ መልሱ!
Jul 03, 2026ሱረቱል በቀራ (2:28) كَيْفَ تَكْفُرُونَ بِاللَّهِ وَكُنتُمْ أَمْوَاتًا فَأَحْيَاكُمْ ۖ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ثُمَّ إِلَيْهِ تُرْجَعُونَ ሙታን የነበራችሁ ስትኾኑ ሕያው ያደረጋችሁ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ሲኾን ከዚያም ወደርሱ የምትመለሱ ስትኾኑ በአላህ እንዴት ትክዳለችሁ! ሱረቱል ሀጅ(22:7) وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَّا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَن فِي الْقُبُورِ ሰዓቲቱም መጪ ፣ በእርሷ ፈጽሞ ጥርጣሬ የሌለባት በመሆኗ፣ አላህም በመቃብሮች ውስጥ ያለን ሁሉ የሚቀሰቅስ በመሆኑ ነው፡፡ ሱረቱል ያሲን (36:78-79) وَضَرَبَ لَنَ
Jul 03, 2026