NavyCamel24114
#personal
ሰላም AAE families በ ቴሌግራም Channel ስሙ Nife777 ላይ Mentorship ፕሮግራም ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አላችሁ? ተመዝግቤ ክፍያም ከፍዬ ነበር Channel ላይ Dm እናደርግላችኃለን ብለው ነበር ግን እስካሁን ምንም አላሉኝም.... ምናልባት ከዚህ ቀደም እዚህ program ላይ ተሳትፋቹ የምታውቁ ካላችሁ አልያም አሁን 2nd round ላይ ተመዝግባችሁ dm የተደረጋችሁ ወዬ በሉኝ
Apr 13, 20252 engagements