suuu25.5
#relationships
እድሜዬ 22 ነው እስቲ በማርያም ፀልዩልኝ ከማይሆን ሰው ጋር ነው relationship ውስጥ ያለሁት እና በዚ ህማማት ፀልዩልኝ እንድንለያይ
Apr 13, 202526 engagements
እድሜዬ 22 ነው እስቲ በማርያም ፀልዩልኝ ከማይሆን ሰው ጋር ነው relationship ውስጥ ያለሁት እና በዚ ህማማት ፀልዩልኝ እንድንለያይ
Apr 13, 2025ፀሎት እኮ አያስፈልገውም ካልፈለግሽ u can eko
Apr 13, 2025ፈጣሪ ይርዳሽ።ጸሎት ጥሩ ነው ግን በአንቺ ፈቃድ የሚሆን ነገር አይደለም እንዴ?
Apr 13, 2025Aynun atyiwm
Apr 13, 2025M or F ነህ አንዴ መልስልኝ/ሽልኝ😳😳
Apr 13, 2025What kind of wicked prayer would it be! Instead pray for your self to guide you to the right path.
Apr 13, 2025አስገድዶሽ ካልሆነ ቀላል ነውኮ አታካብጂው ብዙ✌️
Apr 13, 2025it is devilish to pray about others breakup, so ተነጋግረሽ መተው ነው
Apr 13, 2025በr.ship ብዙ ርቀት ከሄዳችሁ በኋላ በሆነ ነገር ባትስማሙ ያኔ እንድንለያይ ፀልዬ ነበር አምላኬ ሆይ ልትይ ነው እህቲት🙂↔️
Apr 13, 2025ለምን የሚሰማህን በግልፅ አትነግራትም?
Apr 13, 2025Just broke up with him yemn tselot nw
Apr 13, 2025Mn asifelegewu tselot mewesen nw discipline adirg rasihin or rasishn
Apr 14, 2025ከሱ ይልቅ ለሱ ጸሎት አርገሽ ጊዜ ሰተሽ እሱን መለወጥ ከቻልሽ ምቶጂው ከሆነ
Apr 13, 2025You just need some guts to do that, what's the point of prayer for bad outcome
Apr 13, 2025