#relationships
እንደምወዳት ከነገርኳት በኋላ የዛን ቀን ምንም አላለችኝም ከዛ በነጋታው ስደውል ስልክ አታነሳም what happend to her
Apr 13, 202522 engagements
እንደምወዳት ከነገርኳት በኋላ የዛን ቀን ምንም አላለችኝም ከዛ በነጋታው ስደውል ስልክ አታነሳም what happend to her
Apr 13, 2025ደንግጣ ወይም ፍላጎታ አታ ሊሆን ይችላል! በአካል አግኝተህ ብታናግር የተሻለ ነው
Apr 13, 2025Rejection newa
Apr 13, 2025እያሰበችበት 😁😆😁😆😂🤣😂🤣
Apr 13, 2025መልሱ አይሁኑም መሆኑን በተግባር እያሳየችህ ነው
Apr 13, 2025hope she is gone for good!
Apr 13, 2025This is common rejection called , ghosting . try it is ok
Apr 13, 2025Lemndin new endi drama miserut 🤔
Apr 13, 2025Thrifted gems to match your saved posts. Wear your inspo! https://t.me/inspo_thrift_store
Apr 13, 2025ምን አስነገረህ ዝምብለህ አትበዳም ጅም
Apr 13, 2025