ተስፋ ቆርጫለው ብዙ ለፋው ግን አልሆነም ... ጥሩ ቀን ይመጣል እያልኩ በተስፋ ኖርኩኝ ግን ሁሉም ነገር አሁን እንዳከተመ ነው ሚሰማኝ... ምን ላድርግ suicide እንዳላደርግ ቤተሰቦቼ እንድላሳዝን አልኩኝ... ለመኖር ደግሞ ከዚ በኃላ መኖር አልችልምም አልፈልግምም.. እሺ ምን ላድርግ መሞትም መኖርም ካልቻኩ ምን ማድረግ ነው ምችለው? ehh😭 ለዚ ሂወት ለምን ወደዚ ምድር ለምን መጣው እረ በ allah ሰው እንዴት ሁሉም ነገር ይጨልምበታል?
Jul 02, 2026That's painful even to hear. I guess there are millions like you these times. Why don't you just stay and see what the magic of time brings
Jul 04, 2026