በምን ሂሳብ ነዉ 2.7 gpa ከ 3.4 የበለጠዉ ? ጓደኛዬ ከAAU በ extention 2.7 gpa ነዉ የተመረቀዉ አስቡት ዲፓርትመንቱ ማኔጅመንት ነዉ። እኔ ደሞ ያለኝን ሁሉ ሰጥቼ 3.4 ከ st'mary ይዤ ተመርኩ እኔም በማኔጅመንት። የሆነ የስራ ቀጠሮ ማስታወቂያ አይተን ለማመልከት ሄደን ካመለከትን በኋላ እሱን ጠሩት እኔን ደሞ ጣሉኝ ምንድነዉ ነገሩ ሰዎች ?
Jul 02, 2026Controversial bihonm ye aau 2.7 is better than St Mary's 3.4... most governmental universities are better than private colleges teblo yitasebal...its imehow true
Jul 02, 2026