Anonymous
#other
Telegram ላይ የራሳቸውን ሀሳብ በተላያየ ጉዳይ ላይ post ሚያረጉ ሰዎች page ምታቁት ?
Jul 01, 20262 engagements
Telegram ላይ የራሳቸውን ሀሳብ በተላያየ ጉዳይ ላይ post ሚያረጉ ሰዎች page ምታቁት ?
Jul 01, 2026በጣም ብዙ አለ እኮ ከፈለክ በምን ዙርያ እንደምትፈልግ ንገረኝ እና ልላክል
Jul 02, 2026ሁሉንም ወይም screenshot አርገህክ ማለት ስለ tech ምናምን ሚያወሩት ሳይሆን life ላይ personal opinion share ሚያረጉ
Jul 02, 2026