Hio_11228.5
#education
Guys አስቸኳይ መረጃ ፈልጌ ነበር ከ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ወደ አዳማ ወይም ሌሎች ትልልቅ ዩንቨርስቲ መቀየር ፈልጌ ነበር Natural freshman ነበርኩ እና እንዴት ነው Process ምጀምረው Computer science ወይም Software Engineering ነበር መማር ምፈልገው እና Please እንዴት መቀየር እንደምችል ንገሩኝ እና መቼ መጀመር እንዳለብኝ Please የምታውቁ አትለፉኝ ( CGPA = 3.8+ )
Jul 01, 20263 engagements