#education
በመምህርነት መስራት ፈልጌ ነበር እና የት apply ማድረግ እንዳለብኝ እና ከመንግሥት እና ከግል የቱ እንደሚሻል ወዘተ ጠቅላላ መረጃ ፈልጌ ነበር
Jul 01, 20263 engagements
በመምህርነት መስራት ፈልጌ ነበር እና የት apply ማድረግ እንዳለብኝ እና ከመንግሥት እና ከግል የቱ እንደሚሻል ወዘተ ጠቅላላ መረጃ ፈልጌ ነበር
Jul 01, 2026Bebzat yegl kehone real sra new Miseraw lante ye sra erkata tagegnaleh gn keldeh feta bleh mesrat kefelek.yemengst is betyer
Jul 01, 2026@freelance_ethio apply
Jul 02, 2026Endene wedefit thureta seleminorew yemengeset mishal yemeselegnal
Jul 01, 2026