ስንቶቻችሁ (ክርስትያን) የሚለን ስያሜ አንግባችሁ ግን ክርስትያን እንዳልሆናችሁ ምታውቁ? በነገራችን ላይ ጥያቄው ለሁላችንም ነው :: ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት(ሉተራን/መካነ እየሱስ) ጴንጤ ቆስጤ(......) ጅሆቫ ዊትነስ ሞርሞን .... ስንቶቻችሁ በእነዚህ መጠሪያ ስር ሆናችሁ ግን አንዳችሁም የአንዲቷ ቤተክርስትያንን እንደማትካፈሉ ታውቁ ይሆን? አንዲቷ ቤተ እምነትን ከሌሎች :ሙቭመት: እንዴት ልትለዩ ትችላላችሁን::
Jun 30, 2026Ante sewye sele haymanot tewen beka lela negr awra
Jul 01, 2026