#relationships
I have one question Long distance relationship lay እስከ ምን ጥግ ነው ምታወሩት ? በደንብ ምተዋወቅ ማለት እንዴት ነው?
Apr 13, 20258 engagements
I have one question Long distance relationship lay እስከ ምን ጥግ ነው ምታወሩት ? በደንብ ምተዋወቅ ማለት እንዴት ነው?
Apr 13, 2025ገደብ የለውም ጅረቱን መከተል ነው
Apr 13, 2025እኛ እስከ አድማስ ጥግ ነው
Apr 13, 2025እንኳን Long distance ሆኖ ፊትለፊት ሆኖም የሰውን ልጅ ማወቅ ከባድ ነዉ በርቀት ሲሆን ደሞ ይከብዳል በፈለጉት ሰአት መገናኘት የለም በጣም ብስለት ይጠየቃል መረዳዳት communicate ማረግ መቻል እና በተቻለ መጠን ጊዜውን ማሳጠር አና አንድ ላይ ሆኖ መተዋወቅ ይሻላል
Apr 13, 2025Long distance relationship እንድ እኔ አልመክርም sex is first level need for human....ስለዚህ ይህ ፍላጎት ሲጨምር breakup ሊፈጠር ይችላል። በተጨማሪም ብቸኝነት በሁለቱም በኩል ሊሰማ ስለሚችል....i don't advise it!
Apr 13, 2025