የ እንቅልፍ ማጣት ዋናው መፍትሄ ጭንቀት እና ድብርት ነው... የ እንቅልፍ መድሃኒት በ ሃኪም ካልሆነ አይመከርም ሲቀጥል በመድሃኒቱ addict ልትሆን ትችላለህ ስለዚህ ይቅርብህ የሚሻለው ልተኛ ስትል ከ ስልክ እና ቡና ራቅ ቡና ግዴታ ከሆነ ከመተኛትክ በፊት ባሉት 2-3 ሰአት በፊት አርገው በተቻለህ መጠን የሚያዝናናህን ነገር ለማድረግ ሞክር ጸሎት አርግ or መንፈሳዊ መጽሃፎችን ለማምበብ ሞክር መዝሙር ምናምን ብትሰማም ከ depression ለመውጣት ይረዳሃል
Apr 13, 2025