#technology
Hey FAM! Telegram lay login አልደርግ አለኝ, be email ,message ይላክልኛል ከዛ በሃላ ግን two step verification password አልጠቅምም ነበር ግን password ይጠይቀኛል? Forget ብየ እንዳልገባም ፋይል ይሰረዝብሃል እያለኝ ነው ። ምን ተሻለኝ? ፕርምየም ብጠቀም ይፍታ ይሆን? የምታውቅ እስክ እርዱኝ?
Jun 30, 20264 engagements