ሰላም ppls እኔ ምላቹ ስልክ ግን እየገደለን ያለ አይመስላቹም እራሳችንን እንዳንመለከት አሁን ላይ የምናየው ወንድም ይሁን ሴት value ላይ ያተኮረ rln ship እንዲኖር አመለካከታችንን ሰዎች or socal media ላይ ያሉ ሰዎች እየቀረፁልን የተሻለ እንዳንሆን even ከfamily ጋር ጊዜ እንዳናሳልፍ የተፈጠርንበትን አላማ እንዳንኖር ብዙ ነገር ከሰው ጋር መግባባት እስኪያቅተን ሌላ አለም ፈጥረው ሰተውን እዛላይ እየኖርን real ላይፍ እንዳይኖረን እያደረገን አይመስላቹም
Apr 13, 2025ገና እያረገን አይመስላችሁም ላይ ነህ አንተ አርጎናል እንጂ ቆየ በጣም እንደዛ ከሆንን
Apr 13, 2025