ሰላም ቤተሰብ ሴት ነኝ እድሜዬ 29 ነው የሆነ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛ ፍቅረኛሽ ልሁን አለኝ ከዛ አይ መጀመሪያ እንተያይ የምንግባባ አይነት ከሆነ እንሆናለን እስከዛ እየተገናኝን እናውራ አልኩት ግን እሱ እራሱን እንደፍቅረኛ ማየት ጀመረ ይባስ ብሎ ስጦታ ያመጣልኛል በጣም የዋህ ነው አመመኝ ካልኩት ብዙ ነገር ይገዛልኛል ብቻ ብዙ ብዙ እኔ ደግሞ የማፈቅረው አይነት ሰው አልመሠለኝም እንለያይ እንዳልለው የሰጠኝ ነገርስ ግራ አጋባኝ ምን ላድርግ በመልካም መልሳችሁን ለምትሰጡኝ አመሠግናለሁ
Apr 13, 2025Arejesh eko mndn eskthogni nw yemtitebqiw atjajay kurat nw endi miyaregsh yhene ጣል ጣል biyaregsh tnteleteybet nber don't west your time
Apr 13, 2025