ስላም ሰዎች የሆነ ነገር ተፈጥሮ ነበር... ምናከራያቸው ቤቶች ነበሩ እና እናቴ ከሆኑ ተከራዮች ጋ ተስማምታ ነበር ( እቤት ለኮሪደር እየፈረሰ ስለሆነ ሚከራይ ቤት ምንም የለም ሰፈሩ ላይ)እና ከሷ ጋ ብዙ አላወሩም ነበር እና ቀብድ ለመስጠት ሲመጡ ሳወራቸው 9 ነን አሉኝ እና አይሆንም አይከራይም አልኳቸው እና.... እንደዛ ማለቴ ልክ ነው ግን ትንሽ ውስጤን ጨነቀው በጣም ነው ሀሳብ የሆነብኝ መተኛት ሁሉ ነው ያቃተኝ ፀፀት ይሁን ምን ያጠፋው እየመሰለኝ ነው... ስህተት ነው የሰራውት እንዴ እ????
Jun 30, 2026kekefelu ena betun beserat keyazu mn chgr alew ...letinah gize tewawlesh eyachew aschegari kehonu aswechachewu
Jun 30, 2026