#relationships ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ በጣም ይርማፈቅራት ፍቅረኝ አለችኝ 5አመት ቆይተናል እና እስዋም ታፈቅረኛለች ቤተሰቦቻችን ያቃሉ ምናምን እና ባለፈው ስልኳን ተቀብያት ቴሌግራሟን ሳየው 3 ወንድጋ ቻት ታረጋለች እና ምንድነው ብዬ ስጠይቃት አልቅሳ አታምነኝም ማለት ነው ብላ በጣም አለቀሰች እኮ ማናቸው ብየ ስጠይቃት ኖርማል ቻት ነው የምናረገው ትለኛለች ከፈለክ ብሎክ ላርጋቸው ብላ በፊለፊቴ ብሎክ አረገቻቸው እና ጨንቆኛል የሆነ ነገር በሉኝ እስቲ። By: Anonymous Status: Previewing
Apr 13, 2025እኔኮ ምን አርጌያት ነው የቦለከችኝ ብዬ ስጨነቅ ነበር 😭😭
Apr 13, 2025