Bellaaxumawi12155.5
#personal
የቢራ አምሮቴን እንዴት መቆጣጠር እችላለው 😭 ቢያንስ በሳምንት 2/3 ቀን ካልጠጣው ይደብረኛል ጋይስ??
Jun 29, 202627 engagements
የቢራ አምሮቴን እንዴት መቆጣጠር እችላለው 😭 ቢያንስ በሳምንት 2/3 ቀን ካልጠጣው ይደብረኛል ጋይስ??
Jun 29, 2026መልስ ካገኘህ እንድትነግረኝ እኔ በሳምንት ሰባት ቀን እጠጣለሁ
Jun 29, 2026ጅል የሆንክ ልጅ ደግሞ በዚ መጣህ😏
Jun 29, 2026Wode sus eyetekeyerebh new man midebrh kehone kes eyalk metew alebh kekoye betam kebad nw
Jul 01, 2026Foxigrow teseraleh, yalkew .02 larensy bcha new yemichemereh Adel?
Jun 29, 2026