kll552
#personal#technology#business
ወገኖች ኧረ ብር ያስፈልገኛል... website መስራት እችላለሁ ግን ለማን ልስራ? website እየሰራ ብር ሚያገኝ ሰው ካለ HOW PLEASE? ሌላም መንገድ ቢሆን ጠቁሙኝ።አመሰግናለሁ
Jun 29, 202611 engagements
ወገኖች ኧረ ብር ያስፈልገኛል... website መስራት እችላለሁ ግን ለማን ልስራ? website እየሰራ ብር ሚያገኝ ሰው ካለ HOW PLEASE? ሌላም መንገድ ቢሆን ጠቁሙኝ።አመሰግናለሁ
Jun 29, 2026U have to talk to them in person to the companies n also show them samples or ur works
Jun 29, 2026Linkedin, have a profile and post it there showing your portfolio
Jun 29, 2026(edited)Okay,thank you 🙏
Jun 29, 2026ኣስቾካይ ከሆነ በቅርብህ ከሚገኙ የቀን ስራ መስራት ትችላለህ። ኦንላይን ግን እኔም እየፈልኩ ነው ምን መስራት ትወዳለክ?
Jun 29, 2026በኦንላይን ምንም መስራት ችላለሁ።
Jun 29, 2026If you’re serious and have a well enough web development portfolio, DM me @comrademekdem.
Jun 29, 2026