አማን ነው ቤተሰብ ሰሞኑን ሆዴን በሀይለኛው ይዞኛል። ምልክቷቹ እነዚህ ናቸው - የሆድ መነፋት - ምግብ በልቼ ወዲያው ወደ ሽንተቤት ነው - የጋዝ በተደጋጋሚ መልቀቅ [ መፍሳት ] የሆድ ትላትል ነው ብዬ መድሀኒት ወስጄበት ነበር።ግን አልተሻለኝም ፣ በአጠገባችን ደሞ ሆስፒታል የለም። [ እዚህ ቻናል ውስጥ የጤና ባለሙያ ካላቹ ፤ ቼክ ለመደረግ መድሀኒት የሚያመጣልኝ ሰው አለና ምን አይነት መድሐኒት ብወስድ ጥሩ እንደምሆን ንገሩኝ ]
Jun 29, 2026My be virus diarrhea yhonal cipro wesdek kaltshalk
Jun 29, 2026