Anonymous
#other
የጋብቻው ለምንድነው (ሰማንያ) የሚባለው ?
Jun 28, 202611 engagements
የጋብቻው ለምንድነው (ሰማንያ) የሚባለው ?
Jun 28, 2026የሰው ልጅ እድሜ ቢበዛ ሰማንያ አመት ነው ስለሚል 80 አመት እስኪሞላን እስክንሞት አብረን ነን አንለያይም ለማለት ተፈልጎ ነው
Jun 28, 2026እስቲ እቺን እ .ኤ.አ 2019 የተፖሰተች የfacebook ፖስት ኮሜንት ስር ገብታችሁ አንብቡ https://www.facebook.com/100064789116494/posts/2424040991179595/?app=fbl
Jun 30, 2026