ሰሞኑን ረገብ ስላለዉ የእፎይ ጉዳይ ምን ሀሳብ አላችሁ? በቻላችሁት መጠን በጨዋ ደምብ መልስ ለመስጠት ሞክሩ😊
6 votes
ሰሞኑን ረገብ ስላለዉ የእፎይ ጉዳይ ምን ሀሳብ አላችሁ? በቻላችሁት መጠን በጨዋ ደምብ መልስ ለመስጠት ሞክሩ😊
6 votes
አጠያየቅሽ እና ምርጫ አሰጣጥሽ የጨዋነት ደንብ የሌለበት ሆኖ ከኛ የጨዋ መልስ መጠበቅሽ ጠያቂው መርዝ እየረጨ መልስ ሰጪው ውሃ እንዲያቀብል ማሰብ ነው። ምርጫ አሰጣጥሽ እንደ እፎይሽ የቀሸመ ቀሽም ነው። ለማንኛውም ነገሩ አልበረደም። 1, መጅሊስ ህግን ተከትሎ ክስ መስርቶበታል። ለሚመለከተው አካል ባለበት እንዲጠፈነግ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። 2, በመድሎ የተሞላው የኢትዮ የደህንነት፣ ፖሊስና መከላከያ አባላት ነገሩ ከኢስላምና ሙስሊሞች ጋር የተያያዘ በመሆኑ ነገሩን ችላ ብለውት እንጂ እርሱን ከተደበቀበት ጉሬ አውጥቶ ለህግ መገተር ከባድ አልነበረም። 3, ጀለስ ሽፈራውም የሰራው ስራ ጥፋት እንደሌለበት ያምን የነበረና በራሱም ይተማመን የነበረ ነገር ግን ባለበት እንዲጠፈነግ ፍለጋ ሲጀመር ጥሻ ለጥሻ ነፍሱን ከእስር ለማዳን ሲሽሎከሎክ የሆነው ገዳም ውስጥ ተደብቆ እንደቀረ ለመረዳት ብዙ አያዳግትም። ይህ የሚያሳየው ጥፋት መስራቱን እንዳወቀና ከተጠያቂነት ለመሸሽ ጠብ እርግፍ እንዳለ ነው። ጥፋተኛ ባይሆን ከአላስፈላጊ አባሮሽ ታቅቦ እጁን ለህግ ሰጥቶ በፍርድ ቤት ጠበቃ አቁሞ ሽንጡን ቀጥ አድርጎ መከራከርና ራሱን ነጻ ማድረግ ይችል ነበር። 4, አሁንም ቢሆን እጅ መስጠቱ ለርሱ በጣም የተሻለው ሐሳብ ነው። በዚህች ቅጥነቱ ከጫማ ምት ለማምለጥ እንደምትሮጥ አይጥ ሲንተፋተፍ ለመያዝ አስበው የሆነ ነገሩን ቢመቱትና ቢሞት ለህግ መቅረቡ ቀርቶ ኃይለ ሥላሴ የገባበት 3 ሜትር ጥልቅ ቀብር ውስጥ ነው የሚቀበረው። 5, የኛን የሙስሊሞችን ስም ለማጠልሸት እንደ አንድ 'እየሱስን ያስገደለ ይሁዳ' ከራሳችሁ አንድ ኦርጦ ሄዶ ቢደፋውና "ሙስሊሞች ገደሉት" ብሎ ቢለፍፍ በህዝብ መሃል ያለን ሰላም ለማሳጣት ጥሩ ስራ ሰራ ሊባል ነው። እናንተም ተጨማሪ ታቦት ልትሸከሙ ነው። 6, መንግስት የሙስሊሙን ሰላም ማስከበርና የሽፈራውን ደህንነት ማስጠበቅ ከከበደው ሙስሊሙ የራሱን ክብር በመዳፎቹ ለማስከበር የሚገደው ነገር የለም። ምክንያቱም ክብርን ከነኩ ወዲህ፣ ከተሳደቡ ወዲህ ያለ ተጠያቂነት መቀመጥ አይቻልም። ያለንበት ዘመን አጼ ሐዋኒስ 30,000 ሙስሊም በአንድ ቀን አርዶ የሚኖርበት ቀብር ስር ያለ ዘመን ሳይሆን ሁሉም በእኩልነት ተከባብሮ የሚኖርበት፣ አንዱ ከሌላኛው የማይበልጥበት፣ ተጠያቂነት ያለበት ዘመን ላይ ነን። የተጻፈን ማንበብና እየተሳደቡ መወያየት ይለያያሉ። #እፎይ_ለህግ_ይቅረብ
Apr 13, 2025Ewnet alew, enesu zm sletebalu enji zegnagn adelu ende weriachew hulu
Apr 12, 2025Actually ewnetm alew gn He have to talk in a proper way
Apr 12, 2025Regeb selale debrosh new mtmesyiw teyakiwa gn
Apr 13, 2025ጫላ ጩቤ ጨበጠን ጫላ ሰው ገደለ ብሎ ሚተረጉም ግልብጥ ነው
Apr 13, 2025wellahi ortodox pentie mehon yishallal
Apr 13, 2025