ሰላም:: ከልጅነታቹ ጀምሮ ያሰባችሁትና አደርገዋለሁ ያላችሁት ህልማቹ ምን ነበር:: ማንማ ማንንም judge ማድረግ አይቻልም:: ከእኔ ልጀምርላቹ እድሜዬ 21 ነው እና ሁሉም ሰው ከልጅነቱ ጀምሮ የሚያስበው አንድ original ህልም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ:: እናም የእኔ ህልም የነበረው በጣም ሀብታም ሆኜ ራሴ የምቆጣጠረው ረሀብ ማጣት በቃ በአጠቃላይ ችግር የሌለበት ሁሉም በእኩል የሚኖርበት አንድ ትልቅ ሀገር መስራት ነበር:: መስራት ስላቹ ቤት ከመሠረት ጀምሮ እንደሚሰራው ማለት ነው:: እናም ይሄን ለማድረግ እጅግ በጣም ሀብታም መሆን ስላለብኝ በቃ ቀንና ለሊት እንዴት ሀብታም መሆን እንዳለብኝ ነበር የማስበው:: እውነት ለመናገር አሁን ባለሁበት ሁኔታ ምክንያት ረስቼው ነበር:: ድንገት ሳስታውስ ልጠይቃቹ ብዬ ነው:: የእናንተ የልጅነታቹ ህልም ምን ነበር?
Apr 12, 2025ደሀዎችን መርዳት ነበር አላማዬ አሳክቸዋለው እራሴን እየረዳው ነው
Apr 12, 2025