ሰላም እንዴት ናችሁ? በአርክቴክቸር ከተመረቅኩ 1 ዓመት ሆኖኛል አሁን ላይ 7,000 ብር ደሞዝ ይከፈለኛል. ከእህቴ ጋር በ6,000 ብር ቤት ተከራይተን ነው የምንኖረው እሷ 10,000 ብር ይከፈላታል. እሷ የምትሰራበት ድርጅት ሒሳብ ላይ በማታውቀው ሁኔታ 90,000 ብር ጎድሏል። አሁን ላይ ግራ ገብቶናል ይህንን እዳ እንዴት እንደምንከፍለው አናውቅም. ከዚህም በላይ ብሩን ካላገኘች እና ሒሳቡ እንደጎደለ ድርጅቱ ካወቀ በቀጥታ ያባርራታል. በእኔ 7,000 ብር ደሞዝ ብቻ ደግሞ መኖር አንችልም. እባካችሁ አንድ መፍትሄ ስጡኝ በጣም ጨንቆኛል.
Jun 28, 2026Architect honeh 7k tf is this real?
Jun 28, 2026