"Is consciousness something that is developed, or is it something you're born with ? " የአብዛኛው ሰው አስተሳሰብ , ለነገሮች ያለው እይታ , ይቺን ምድር የሚያዩበት መንገድ , ወሬያቸው , ምኞታቸው , ፍላጎታቸው , ስለ ተለያየ ርዕሶች ላይ ያላቸው አስተሳሰብ ( ስለ ሃይማኖት , ስለ ፆታ , ስለ ገንዘብ , ስለ አለም ስርአት ) አጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገር ያላቸው እይታ በጣም ከመናደዴ የተነሳ ብቸኝነትን መርጫለሁ 😭 በገንዘቤ ልገዛው ያልቻልኳቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ወጣ ያለ አስተሳሰብ ያለው ጓደኛ መያዝ ነው "I'm crazy, and I want friends who are just as crazy as me " "I apologize for saying this, but I honestly think most people are incredibly dumb. And not just in Ethiopia — I feel like the majority of people around the world are foolish." ስለ አፍሪካ ሳስብማ አንጀቴ በንዴት ይበግናል 😭 ምንድነው የተፈጠረው ምን ተፈጥሮ ነው ሰዉ ሁሉ እንደዚ ድንዙዝ የሆነው 🤔
Jun 28, 2026What if you are viewed as dumb from someone's perspective... Whats intellegence kante side
Jun 28, 2026