ምን ሰላም አለና ነው ሰላም ምላችሁ ለምንድነው ግን ሰው ገንዘብ ተበድሮ መመለስ ሚደብረው ቆይ ለምንድነው ሁሉም ሰው የራሱን ኑሮ በኛ ላይ ሚያመቻቸው ደግሞ ብሩን ስጡኝ ብላችሁ ስትጠይ ሚነፋረቁት ነገር በራሳችሁ ገንዘብ ዛሬ ሰጥሃለው ነገ ሰጥሃለው እየተባለ ይሀው ወር አለፎ ሁለተኛ ወሩ ሊመጣ ነው ግን እኮ አርብ ተቀብለውኝ ሰኝ ሰጥሃለው ነው ያሉት ለምንድነው ግን ሰው በዚህ ልክ ራስ ወዳድ የሆነው ጨጓራዬን ጨረሱት እኮ
Apr 12, 2025ቻለው ልጄ! ይኸው እኔ አለሁ አደል ያበደርኩትም ስራ ያሰራኝም አልከፍልም ብለውኝ መሀል ቤት የቀረሁት፡፡ ሰው ግን ቆይ ግፍ ሰርቶ የሚቀር ነው ሚመስለው ? ሌላው ቢቀር አሏህ ፊት እቆማለሁ እጠየቃለሁ ብሎ እንዴት አያስብም
Apr 12, 2025