#health
ሰላም እባካችሁ አትለፉት መልሱልኝ.....ቅርብ ጊዜ ዶ/ር ምህረቱ ወይም ሌላ የቆዳ ህክምና ቦታ ሄዳችሁ በብጉር ምክንያት isotretinoin(accutane) የታዘዘላችሁ.....ለካርድ፣ለላቦራቶሪ እና ለመድሃኒቱ ምን ያህል ብር እንዳስወጣችሁ ንገሩኝ! 🙏🙏
Jun 27, 20261 engagements
ሰላም እባካችሁ አትለፉት መልሱልኝ.....ቅርብ ጊዜ ዶ/ር ምህረቱ ወይም ሌላ የቆዳ ህክምና ቦታ ሄዳችሁ በብጉር ምክንያት isotretinoin(accutane) የታዘዘላችሁ.....ለካርድ፣ለላቦራቶሪ እና ለመድሃኒቱ ምን ያህል ብር እንዳስወጣችሁ ንገሩኝ! 🙏🙏
Jun 27, 2026Ahuntfelgialesh?
Sep 18, 2026