Goodman229
#location
ሰላም መገናኛ ያለውን ምዕራፍ ኢንተርኔት ቤት በጣም ነበር የምወደው። ሰፋ ያለና ሰዎች ሰብሰብ ብለው ስራ የሚሰሩበት ቢሮ ስለሚመስለኝ ጉዳይ ሲኖረኝ እዛ ነበር ኢንትርኔት የምጠቀመው ፣ አሁን በኮሪደሩ ምክንያት ህንጻው ስለተነካካ ኢንተርኔት ቤቱም ጠቧል። ሌላ ሰፋ ያለ ፣ ምቾት ያለው ኢንተርኔት ቤት ጠቁሙኝ ፣ እሁድም የሚሰራ። አመሰግናለሁ።
Jun 27, 20260 engagements