RubyPenguin87746.5
#society#education
ቆይ ግን የኢትዮጵያ ልጆች ቻናል ለምን ተዘጋ???🤔 እኔ በአጋጣሚ ሆነ አምርሬ ሳይ የምር የምር ትውልድ መፍጠር ላይ ነበሩ አለ አ ለቤተሰብ ሚታዘዝ ሀገር ሚወድ በቃ አሪፍ ነገር እየሰሩ ነበር። የገንዘብ እጥረት እንዲዘጉ እንዳረጋቸው ግልፅ ነው ግን ቢሆንም ለስንት ነገር በጀት በሚደረገብት ሀገር ለትውልድ ሚበጅት ይጥፋ??😭
Jun 27, 20267 engagements