ለእስልምና እምነት ተከታዮች ጥያቄ "ክርስቶስ ጌታችሁ ነውን?" አጭር መልስ:: አዎ/አይደለም
Jun 27, 2026Merchaw yante nw ?😂 • የዮሐንስ ወንጌል 20፥17 — "...እኔ ከአምላኬና ከአምላካችሁ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ አርጋለሁ..." • የዮሐንስ ወንጌል 12፥49 — "እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ።" • የዮሐንስ ወንጌል 5፥30 — "እኔ ከራሴ ምንም ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።" • የዮሐንስ ወንጌል 7፥33 — "ኢየሱስም፦ ገና ጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር እቆያለሁ ወደ ላከኝም እሄዳለሁ አለ።" • የማቴዎስ ወንጌል 27፥46 — "በዘጠኝ ሰዓትም ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ለማ ሰበቅታኒ? ማለት፦ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ፦ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ብሎ ጮኸ።"
Jun 27, 2026