ኧረ ቢያንስ ትውልድ ይትረፍ‼️ የአብዛኞቻችንን ስነልቦና፣አካል እንዲሁም መንፈሳችንን በብዙ ጎድቷል፣ማስመሰል ወይም ፍርሀት ይዞን እንደስራው አላወራንለትም "pornography" እና "masturbation" ስለተባለ ነቀርሳ ። ይህ አይመለከተኝም የምትሉ እመኑኝ የአብዛኞቻችን ቤት ገብቷል በኛም ባይሆን በወንድም እህቶቻችን። እኔ የብዙ ሰው ታሪክ ሰምቻለው አብዛኞቹ ወደ እዚ ሱስ የገቡበት ምክንያት ገና በ 12-15 አመት smart phone በመያዝ፣እናም ስለዚ ጉዳይ ከተሳሳተ ሰው በመስማታቸው ነው። አብዛኛው ቤተሰብ ስለዚ ጉዳይ ለልጁ በግልጽ መንገር አይታሰብም። ገና ህጻን ነው ብሎ ያስባል። ካደገ እና 17 or 18 አመት ከሞላው በኋላ ሊነግረው ይፈልጋል።ያኔ ግን already እያሳሳቀ ባጠመደው ሱስ እየተጸጸተ እና መፍትሔ እየፈለገ ያለበት ጊዜ ነው ወገን ወንድምህ ስለዚ ጉዳይ ማወቁ አይቀርም ግን አንተ ስትነግረው ወይስ ጓደኛው ሲነግረው ይሻላል⁉️ አንተ ስለ የሆነ ሰው ታሪክ በግልጽ ነግረኸው ብታተርፈው ያበላሸኸው ይመስልሀል? ስለ እግዚአብሔር እመኑኝ እንዳይመስልህ ልጅ እኛ እንደምናስበው በርግጥ ለጅ አደለም። አዎ ልጅ እኛ እንደምናስበው በርግጥ "ህጻን"አደለም። ለእኛ በግልጽ ስላልተነገረን በነሱ ሳይሆን በተግባር አውቀነዋል አይደለም? "ትውልድ ይዳን በኛ ይብቃ"
Apr 12, 2025Fact💯 kedmo yenegeren binor tru neber Sle sigarana chat kemiyadenekurun yihen biyaskedmu melkam neber
Apr 12, 2025