#business
ሰላም family, ከ ባንክቤት ዶላር ለመግዛት pre requrment ይጠይቃሉ እንዴ? ማለት ለምን እንደፈልግከው, ማስረጃ የት ኣለህ ኣይነት ጥያቄ? እስከ ስንት ዶላርስ ይፈቅዳሉ?
Apr 12, 20255 engagements
ሰላም family, ከ ባንክቤት ዶላር ለመግዛት pre requrment ይጠይቃሉ እንዴ? ማለት ለምን እንደፈልግከው, ማስረጃ የት ኣለህ ኣይነት ጥያቄ? እስከ ስንት ዶላርስ ይፈቅዳሉ?
Apr 12, 2025አዎ ይጠየቃል ሲጀመር ባንኮች በአሁኑ ሠዓት ዶላር እየሠጡ ሚገኙት ለደንበኞቻቸው ለጉዞ ሲሆን እንደማስረጃነት ፓስፖርት ቪዛ እና የጉዞ ትኬት ማቅረብ ይኖርብናል..
Apr 12, 2025THANKYOU
Apr 12, 2025Ke Alemgena - Jemmo Ke Jemmo - Mexico Ke Mexico - Bole..Gerji
Apr 18, 2025Amesginaloh wendime.
Apr 12, 2025