#entertainment
ትርንጎ ምትባይ ልጅ ቢገባሽ እኔ ነበርኩ እርጥብ እየጋበዝኩ የ ከተማ ልጅ ያረኩሽ 2 እርጥብ በለተሽ ስለሚያስቸግርሽ ፈስ እንጂ አንድቀንም አመስግናለው ብለሺኝ አታቂም በሶ ጭብጦ እንደምቶጂው ያህል እኔን አቶጂኝም እኔ ነበርኩ እኮ ፒያሳ ወስጄ ወደ ላይ ጢቅ ጢቅ የሚል ዉሃ ያሳየሁሽ ይህን ረስተሽ ተኮላ ጭቃ ቅባት ስለገዛልሽ ብቻ አይንህን ላፈር አልሺኝ ተገቢ ነው ወይ????????
Apr 12, 202513 engagements