Guys ለምንድነው በራስ መተማመኔን ማምጣት ያቃተኝ በጣም የወረደ Confidence ነው ያለኝ😓ለምን ከሰዎች ጋር ስሆን የማወራው ነገር ልክ ላይሆን ይችላል ብዬ ሁሉንም ሀሳቦቼን የምተዋቸው በተለይ ሰው የበዛበት አካባቢ ሲሆን ወፍ ኮንፊደንስ 😭😭 እና እባካችሁ እንዴት ነው ይህንን ማስተካከል የምችለው ብዙ ሞከርኩ ለማስተካከል የYT video አየሁ ግን አልቻልኩም so help me please🙏🙏
Apr 12, 2025መፅሐፍ ማንበብ ጀምር። ለንባብም ጥሩ እድሜ ላይ ነህ። ማንበብ ስትጀምር በአሉባልታ ሳይሆን በመረጃ መደገፍ ትጀምራለህ። ያኔ ስለምታውቀውና ስላነበብከው ነገር ለመናገር ወደኋላ እማትመለስ ትሆናለህ። ንባብ የጀመርኩበትን መፅሐፍ ልጋዝህ፣ #ልጅነት በዘነበ ወላ አደራህን አንብበው ብዙ ታተርፍበታለህ
Apr 12, 2025