Toxicity475
#university
ሰላም ጕዶች አዲስ ሱፍ ማሰፋት ይሻላል ወይስ የተሰራ መግዛት? ምን የሚባል የ ጨርቅ አይነት ነው አሪፍ እና ዋጋው እስከ ስንት ነው?? [ለ ተማሪ] thanks in advance
Jun 26, 20262 engagements
ሰላም ጕዶች አዲስ ሱፍ ማሰፋት ይሻላል ወይስ የተሰራ መግዛት? ምን የሚባል የ ጨርቅ አይነት ነው አሪፍ እና ዋጋው እስከ ስንት ነው?? [ለ ተማሪ] thanks in advance
Jun 26, 2026If you can afford yetesera megzat(chigiru size magignet kebad new). Ena demo masefat kefelek merkato is the best place
Jun 27, 2026Betam yemttemamenbet sefi kalhone atasefa, zmbleh yetesefa merteh bigeza yishalal bzu gize sisefu yabelashalu
Jun 27, 2026