ሰላም እ ምታውቁ ብቻ መልሱልኝ😊 ማክሰኞ ለት ንሰሀ ገብቼ ነበር ከዛ ቅዳሜ ነይ አሉኝ አባ የበዓል ዋዜማ ላይ ማለት ነው ከዛ ዛሬ አንዲት ጓደኛዬን ንሰሀ እንድገባ ይዣት ስሄድ በጣም ቸኩለው ስለነበር ለፍትሀት የመጣን መስሏቸው ፀሎት ማረግ ጀመሩ ማስቆምም ከበደን ስለጀመሩ ከዛ ፀልየው አትጥፉ መታቹ ተማሩ ብለው ሄዱ እና እኔ ቅዳሜ ባልሄድ ችግር አለው ያሉኝን ፆም እና ስግደት ግን አደርጋለሁ ያው ባልሄድ ያልኩት አንዴ ፍትሀት ስላረጉልኝ ነው
Apr 11, 2025Rasachewn anagriyachew kenona sachershi fthat aychalm dgami hedesh negeryachewna tefechi
Apr 11, 2025