Selam sewoch muslimoch bcha melsulgn አንድ ክርስትና ወደ Islmana መምጣ የፈለገ ሰው ምን ምንድነው ማድረግ ያለበት ነገር እስኪ ንገሩኝ
Apr 11, 2025በቀል መሆኑ ኘው😁
Apr 11, 2025Selam sewoch muslimoch bcha melsulgn አንድ ክርስትና ወደ Islmana መምጣ የፈለገ ሰው ምን ምንድነው ማድረግ ያለበት ነገር እስኪ ንገሩኝ
Apr 11, 2025በቀል መሆኑ ኘው😁
Apr 11, 2025Ymn beqelh bro
Apr 13, 2025ሙስሊም የሆንኩበት 7 ምክንያቶች ሁሉም ሰው ሙስሊም ሲሆን ወይም በእስልምና ላይ ሲጸና የራሱ ምክንያቶች ይኖሩታል። እስልምና ብቸኛውና እውነተኛ ሀይማኖት መሆኑን አምነን በልባችን ስንቀበለው እንዲሁ ያለምክንያት አይደለም። በዚሁ አጋጣሚ እኔ በግል ሙስሊም የሆንኩበትን ሰባት አበይት ምክንያቶችን ልዘረዝላችሁ ወደደኹ። 1- አንደኛውና ቀዳሚው ምክንያቴ፣ እሥልምና በዓለም ታሪክ ውስጥ ንጹሕ የሆነውን የአምላክ አሐዳዊነት የሚያስተምር ብቸኛው ሀይማኖት በመሆኑ ነው። ምንም ያኽል ሌሎች እምነቶች አምላክ አንድ እንደሆነ ቢናገሩም በአካል ሦስት ወይም ሁለት በማድረግ ያሻርካሉ። ነጥለን እናመልካለን የሚሉትም በባሕርያተ መለኮት ያለ አንዳች ባላንጣ ብቻውን አያደርጉትም። በእስልምና ግን አንድ ኅላዌ ማንነት እና ምንነት ብቻውን ይመለካል። እስልምናን እጅግ ውብ እና ልዩ የሚያደርገው የመጀመሪያው ነጥብ ይህ ነው። 2- ሌላው እሥልምና የሁሉም ነቢያት ሀይማኖት በመሆኑ ነው። አዎ ! እሥልምና ነቢያት በአጠቃላይ አልፈውበት ያስተማሩት ብቸኛው የሰው ልጆች ሀይማኖት ነው። ከሰው ልጆች አባት (ከአዳም) ጀምሮ የአላህ ወዳጅ አብረሃም እና ዘሮቹ የኖሩበት እምነት ነው፣ ታዛዥ የሆኑ ሙስሊሞች ነበሩ፣ ❲ሱራ 2:131/2❳። ክርስቲያኖችም ሆኑ አይሁዳውያን የእነዚህን ነቢያት ሀይማኖት ከመፅሐፋቸው ሊያሳዩ ፈጽሞ አይችሉም። በተቃራኒው እጃቸው ላይ በሚገኙት መፅሐፍት እንኳ እነርሱ ለአምላክ ታዛዥ (ሙስሊሞች) መሆናቸውን እንረዳለን። 3- እሥልምና ነገረ-መለኮትንም ሆነ ሌሎች የሀይማኖቱ እርከኖችን ያለ አንዳች ምስጢር በግልጽ ማብራሪያ የሚያስቀምጥ እምነት መሆኑ ሁሌም ይገርመኛል። የአምላክ እሳቤ ይደነቃል እንጂ አይመረመርም የሚል ብሂል ፈጽሞ የለም፣ የአምላክ የቃል-ኪዳን ታቦት ተብሎ ለተወሰኑ የእምነቱ መሪዎች ብቻ ተከፍቶ ከምዕመናን እና ከካሜራ እይታ ለዘለዓለም ተደብቆ አይኖርም። ለዚያም ነው ታላቁ መልዕክተኛ እንዲህ ያሉት:- "እኔ የተላኩት ቀላልና ግልጽ በሆነው ሐነፋዊ (አሐዳዊ) መንገድ ላይ ሆኜ ነው" ❲አሕመድ: 41/349❳። ይህ እስልምናን ይበልጥ እንድወደው እና በእምነቴም እንድጸና አድርጎኛል። 4- ዲናችን ለየትኛውም ዘመን (ለጃሒሊያውም ሆነ ለስልጥኑ ማህበረሰብ) በአንድ ሕግጋት እና ስርዓት ያለ አንዳች ማሻሻያ ተመሳሳይ በሆነ ድባብ ተቀባይነት ያገኘ ዘመንና ስልጣኔን የዋጀ ዘለዓለማዊ ሀይማኖት በመሆኑ እኔም ይህ ዘመን ተሻጋሪ ሀይማኖት ላይ እንድጸና ምክንያት ሆኖኛል። ያልተማረውን የቁረይሽ ማህበረሰብ የማረከው ቁርኣን የመካከለኛውን ክፍለዘመን ሊቃውንት በተመሳሳይ ምርኮኛው አድርጓቸዋል። ዛሬም በርካታ ሳይንቲስቶችን ጉድ ያስባለው ቁርኣን ያ የጥንቶቹን ያስገረመው መለኮታዊ ቃል ነው፣ ልብ በሉ...ይህ ሁሉ ያለ አንዳች ማሻሻያ ነው። 5- እሥልምና የሰው ልጆችን ፍጹም እኩልነት በማስተማር ነጩ በጥቁሩ ላይ፣ ሃብታሙ በድሃ ላይ፣ ወንዱ በሴቷ ላይ፣ ዐረቡ በዐጀሙ ላይ ምንም አይነት ብልጫ እንዳሌለው በመስበክ ዘረኝነትን ከየትኛውም ሀይማኖት ጋር በማይተካከል መልኩ በግምባር ቀደምነት የተጋፈጠ እምነት መሆኑ እጅግ እንድወደው አድርጎኛል። በዓለም ላይ እንደ እስልምና ዘረኝነት ከሥር መሰረቱ የናዳ አንድም ሀይማኖት የለም። እንዲያውም በሚያሳዝን ሁኔታ ሌሎች በተቃራኒው ሆነው ነው የምናገኛቸው። በእርግጥ ይህ እውነታ ሙስሊም ባልሆኑ ሰዎች እንኳ ሲነሳ ማየት የተለመደ ነው። ይህም እስልምናዬ ላይ ለዘለዓለም እንድጸና ምክንያት ሆኖኛል። 6- ሌላው እሥልምና የሰው ልጆች ሁሉ የተፈጠሩበትን ዓላማ እና ግብ በግልጽ የሚናገር ሀይማኖት በመሆኑ ነው። ሰበዓዊ ፍጡራንም ሆኑ አጋንንት የተፈጠሩት እንዲሁ በምድር ተመላልሰው ትርጉም አልባ የሆነ ሕይወትን እንዲገፉ ሳይሆን የዓለማቱን ጌታ ብቻውን ሊገዙት እንደተፈጠሩ ያሳወቀ ብቸኛ ሀይማኖት ነው። ክርስትናም ሆነ የትኛውም ሀይማኖት ሰዎች ለምን እንደተፈጠሩ የሚጠቅሱት አንዳች ታሪክ የለም። በግልጽ ቋንቋ የሕይወት ግባችንን አብክሮ የነገረን እስልምና በመሆኑ ሙስሊም እንድሆን ምክንያት ሆኖኛል። 7- እሥልምና አጉል ቅድስናን እና ተግባራዊ ያልሆነውን የብልጠት ስብከት የሚጸየፍ እምነት በመሆኑ ነው። ሰዎች በሀይማኖቱ እንዲማለሉ ሲል ከሁኔታዎች ጋር የሚቀያየር፣ አጋጣሚዎችን ለጥቅም የሚጠባበቅ ሀይማኖት አይደለም። ለራሱ እንኳ የማይተገብረውን "ጠላት ግራህን ሲመታ ቀኝህን ስጠው" በሚል አጉል ስብከት ሰዎችን አያጠምድም። እስልምና በተጨባጭ ከሚታዩት ችግሮች ጋር እንዴት መጋፈጥ እንዳለብን የሚያስተምር ለሁሉም ሕግ እና ደንብ ያለው ድንቅ ሀይማኖት ነው። ይህ ሁሌም የሚገርመኝ የእስልምና ውበት ነው። እስልምናን እንድንረዳው እና እንድንተገብረው ልቦናችንን ለከፈተው አምላክ ምስጋና ይገበው ! አል-ሓምዱሊላህ።
Apr 11, 2025Mejemeriya 7 mist yinurih
Apr 11, 2025Yazibet htsan aregachun ende
Apr 11, 2025pay back mehonu nw 😂😂😂 demo kirstina sim sititeyek mekdes endatl esh
Apr 11, 2025የክርስቶስ ፍቅርን ትቶ ከክርስትና የሚወጣ የለም ብራዘር🥰 መጀመሪያ ራስህን በውሸት አትደልል መጀመሪያም እዛው እምነት ውስጥ ነህ ባይሆን ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ለመማር ጣዕሙን ለማጣጣም ና ወደቀጥተኛው መንገድ ትደሰትበታለህ እግዚአብሔር ይርዳህ🥰
Apr 11, 2025" አሽሀዱ አላ ኢላሀ ኢለሏህ ፤ ወአሽሀዱ አነ ሙሀመደን አብዱሀ ወረሱሉሁ " that's all you have to say
Apr 12, 2025Dm me enemekakrbet @yaffffffffff
Apr 11, 2025Man be hiwteh tilke sitehte eyserah nw
Apr 11, 2025That is your point of veiw
Apr 13, 2025Shehada mekebelel alebet , bewnet mimelek amlak ke Allah wechi endelele Muhammad S.A.W yersu melktegna endehone mamen alebet
Apr 11, 2025Masjid hedo weym Muslim sew gar hedo shahada yeyezal keza buhala yetatebal sewnetun keza mawek yalebeten wesagn negeroch about Islam le msale sle salat ena tsom ke awaki memar new
Apr 19, 2025surah Al-Ahzab 33:37 የማደጎ ልጅህን ሚስት ቀምተህ ማግባት
Apr 15, 2025የክርስቶስ ፍቅርን ትቶ ከክርስትና የሚወጣ የለም። ❤️☦ & we all know that you're also not Christian 🥸🤓
Apr 12, 2025Yet awaqsh
Apr 12, 2025እንደ መሃመድ የ6 አመት ህጻን ማግባት አለብህ
Apr 11, 2025የአጎት ልጅ ወይም የአክስት ልጅ መደከል አንዳንዴ አእምሮህንም ብታስወግድ ተመራጭ ነው
Apr 11, 2025⚡️ ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩp እንደሚሸጥ የምታውቁት @Bekihood ✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Apr 11, 2025