#personal#education#health
#personal #education #health ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ? አንድ ነገር ልጠይቃችሁ። በሚቀጥለው ሳምንት በኮምፒውተር ሳይንስ እመረቃለሁ። በሙያዬ ሥራ ለማግኘት ጊዜ ስለሚወስድ፣ ለጊዜው ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት ዝግጁ ነኝ። ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት አስቤያለሁ፣ ግን እዚያ የማውቀው ሰው የለም። ቢያንስ ለመኝታና ለምግብ የሚሆን ትንሽ ገንዘብ ይዤ መጥቼ ሥራ መፈለግ እፈልጋለሁ። ዘበኛም ቢሆን፣ ሌላ ማንኛውም ሥራ ቢሆን እሠራለሁ። እባካችሁ ስራ የት ማግኘት እንደምችል በኮመንት ንገሩኝ። መረጃ እውነት ለመናገር ከተመረቅሁ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ግራ ገብቶኛል፤ ቤተሰቤም እኔን ይጠብቃል። 🙏😭
Jun 26, 20263 engagements