አትለፉት 🙏🙏 የ23 ዓመት ወንድ ነኝ ግቢ ፍረሽ ማን ተማሪ ነኝ ትምሮ በ26 or 27ነው ምጨርሰው. Bank ውስጥ ያለኝ 0 ብር ነው. በዚያላይ Accounting ልገባ አስቤአለሁ . 27 ላይ ተመርቀ በ 29 ስራ ባገኝ እንዴት ነው?? ወይስ ዝም ብዬ ተምሮ አቋርጬ አሁኑኑ ሊስትሮ ልጀምር ወይስ weekend እየተማርኩ ልስትሮ ልስራ ወይስ ልሰደድ 😭😭 ብቻ ግራ ገብቶኛል እድሜ በጣም የሄደ እና ያረጀው እየመሰለኝ ነው😭 እስቲ ምከሩኝ is it normal to get work at 29 as ለመቀጠር or አቋሯጭ ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ተረዱኝ😭ምን ይሻለኛል? 🙏🙏
Apr 11, 2025Idk why this is the saddest Truth hulum sew liyawukew yemigeba... "ሁሉም ሰው ሀብታም መሆን አይችልም" I don't want to motivate you guys but it's the reality, habtam lemehon u don't need "knowledge", but also a crazy mentality sew lemashet. uk, timhrt is all scam...no one has ever been made 7 figure teketro bemesrat
Apr 11, 2025