i want to share you my thought እዚ ምድር ላይ ለኔ overrated የምላቸውን 3 ነገሮች ልንገራችሁ እናንተም ደግሞ የናንተን ንገሩኝ የኔ overrated የምላቸው 1, life ነው ሰው ለመኖር ለምን እንደዚ እንደሚጓጓ አላቅም 2, sex ነው ለጊዜያዊ ስሜት ተብሎ ይሄ ሁላ ዋጋ መክፈል ምንም ነው ማይገባኝ 3, ass ነው ለአንዲት ሴት የውበት መለኪያ ነው ብዬ አላስብም እናንተም የራሳቹን ሀሳብ መስጠት ትችላላችሁ መከራከርም ትችላላችሁ ፒሳይ
Jun 26, 2026Lk nw betly 3gnaw
Jun 26, 2026