Collage ተማሪ ነኝ class በመግባት በቀን ውስጥ maxinum ከ 4-6 ሰዓት አባክናለው (ያው ስለማልሰማ የሚያወሩትን ) እና class ውስጥ ቁጭ ብዬ ምሰራው ነገር ይኖራል በጣም ህወቴን እንዳባከንኩት እየተሰማኝ ነዉ. Attendance ስለሚይዙ መግባት ግዴታ ነዉ... ምን ትላላችሁ
Apr 11, 2025Obviously le attendance nw mengebaw... Try to learn some skills during class
Apr 11, 2025