Zozo6
#other
አስቸኳይ ነው የዛሬ አመት የገዛነው ፍሪጅ ነበር እና አሁን ብሩ በጣም ስላስፈለገን ለመሸጥ አስበናል እና የት ልሽጠው እንደምችል ብትነግሩኝ ፍርጁ ተለቅ ያለ ሲሆን (360litter) GABAD ነው Almost አዲስ ነው የሆነ ግሩፕ Or ቻናል ካለ ብትጠቀሙኝ ። አመሠግናለው
Apr 11, 20255 engagements
አስቸኳይ ነው የዛሬ አመት የገዛነው ፍሪጅ ነበር እና አሁን ብሩ በጣም ስላስፈለገን ለመሸጥ አስበናል እና የት ልሽጠው እንደምችል ብትነግሩኝ ፍርጁ ተለቅ ያለ ሲሆን (360litter) GABAD ነው Almost አዲስ ነው የሆነ ግሩፕ Or ቻናል ካለ ብትጠቀሙኝ ። አመሠግናለው
Apr 11, 2025Here https://t.me/ABCMarket11/181597
Apr 12, 2025Jjj Ethiopian betam arif nw
Apr 11, 2025https://t.me/yebeteka7 Here They can sell for u
Apr 11, 2025Sint nw meshetew ligzah echlalw
Apr 11, 2025