⚠️በቅድሚያ 👆🏾ይህ ከላይ አታች ያደረኩት ፅሁፍ ይነበብ.. ✳️ ዋናው ይህንን ጥያቄ የጠየኩበት 2 አንኳር ጉዳዮች 1ኛ በመዝሙር ለኢ-አማኝ በዚህ መልኩ "የክርስቶስን የምስራች"(ወንጌል)መስበክ እንደሚቻል ለማሳየት :: 2ኛ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለክርስቶስ አትሰብክም ለሚሉ አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች እንደው እንደማሳያ እንዲሆን በማሰብ ነው:: (ሽልማቱን ያመጣሁበት ሀሳብ ካስተዋላችሁ የእስልምና እንዲሁም ኤቲስት ጥያቄው ላይ ተሳትፈዋል ስለዚህ በጥቂቱም ቢሆን ሳይወዱ በግድ/በውድ በሚባል መልኩ ክርስቶስን 55 ግዜ ቆጥረዋል 😊) እንጂ ከብሩ በላይ ቃሉ ብቻ በቂ ሽልማት እንደሆነ ጠፍቶኝ አይደለም ወንድም እህቶቼ::
እስኪ እዚህ ዝማሬ ውስጥ የኢየሱስ ስም ስንት ግዜ ተጠርቷል ... በትክክል ቀድሞ ለመለሱ ሶስት ሰዎች የ 300 ብር ካርድ ጀባ እለዋለሁ ::...
5 votes