#social_values
ወላጆቻቸውን በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ምክንያት ላጡ ህጻናት ድጋፍ የሚሰጡ ማህበራት ወይም ድርጅቶችን እየፈለግን ነበር። በዚህ መስክ የሚሰሩ ድርጅቶች፣ የበጎ አድራጎት ተቋማት ወይም የማህበረሰብ ድርጅቶችን የሚያውቁ ፣ እባክዎ መረጃቸውን ወይም ዝርዝሩን ይላኩልን ። ምላሽዎ ለህጻናቱ ህይወት ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
Jun 25, 20261 engagements
ወላጆቻቸውን በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ምክንያት ላጡ ህጻናት ድጋፍ የሚሰጡ ማህበራት ወይም ድርጅቶችን እየፈለግን ነበር። በዚህ መስክ የሚሰሩ ድርጅቶች፣ የበጎ አድራጎት ተቋማት ወይም የማህበረሰብ ድርጅቶችን የሚያውቁ ፣ እባክዎ መረጃቸውን ወይም ዝርዝሩን ይላኩልን ። ምላሽዎ ለህጻናቱ ህይወት ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
Jun 25, 2026yt nw yefelegachut Bahir Dar khon enem rase meserabet derjet ale so let me know.
Jun 25, 2026